INFORMATION COMMUNICATION DIRECTORATE
The Information and Communication Technology Center (ICTC) team provides the primary management and support for computing and technology services within the University. ICTC manages the wired and wireless network infrastructure, campus computer classrooms and facilities,
የኮሌጁ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ በምረቃው ላይ በተቋሙ በመማር ማስተማር፣ በምርምርና በማኅበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን በሪፖርት አቅርበዋል፡፡
የኮሌጁ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ በምረቃው ላይ ባደረጉት ንግግር ኮሌጁ እስካሁን ባለው ቆይታ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በ 10+3 በዲፕሎማ 45 ሺ 163 መምህራንን በ18 ዙር ያስመረቀ ሲሆን የዘንድሮውን ምረቃ ለየት የሚያደርገው ኮሌጁ በ 12+2
አዲሱ የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ ኮሌጁን ጎበኙ
አዲስ የተመደቡት የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ ከኮሌጁ አካዳሚክ ኮምሽንና የማኔጅመንት አባላት ጋር በመሆን መስከረም 7/2018 ዓ/ም የኮሌጁን አጠቃላይ ገጽታ በመዘዋወር ጎብኝተዋል፡፡
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ‘‘ብሔራዊ ጥቅምና የጂኦስትራቴጂ ቁመናን ለማስጠበቅ የመንግሥት ተቋማት ሚና” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ‘‘ብሔራዊ ጥቅምና የጂኦስትራቴጂ ቁመናን ለማስጠበቅ የመንግሥት ተቋማት ሚና” በሚል ርዕስ ከኮሌጁ ሠራተኞች ጋር መስከረም 22/2018 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡
የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ተማሪዎች “የአርባ ምንጭ ኢንተርናሽናል ስቴድየም የኔ ነው!!”የድጋፉን ቻሌንጅ ተቀላቅለዋል፡፡
የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ተማሪዎች “የአርባ ምንጭ ኢንተርናሽናል ስቴድየም የኔ ነው!!” በሚል መሪ ቃል በአርባ ምንጭ ከተማ እየተገነባ ላለው ዓለም አቀፍ ስቴድየም በ “6111” ላይ “OK” ብለው አጭር መልዕክት በመላክ የድጋፉን ቻሌንጅ ተቀላቅለዋል፡፡
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ‘‘ትውልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር‘’ በሚል መሪ ቃል 22ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ተከበረ::
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ’‘ትውልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር‘’ በሚል መሪ ቃል 22ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ኅዳር 19/2018 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ከአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ የቦርድ አመራር እና ማናጅመንት ተወያዩ፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ በክቡር አቶ አብዮት ደምሴ የተመራው ቡድን ከኮሌጁ ቦርድ አመራርና ማኔጅመንት አባላት ጋር ታኅሳስ 4/2018 ዓ/ም የትውውቅ እና የአፈጻጸም ግምገማዊ ውይይት አካሂደዋል፡፡
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ የ2018 ዓ/ም ጠቅላላ ጉባኤ የአንደኛ እና ሁለተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቧዋል፡፡
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ የ2018 ዓ/ም ጠቅላላ ጉባኤ ታኅሣሥ 17/2018 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡በጉባኤውም የ2018 ዓ/ም የአንደኛ እና ሁለተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ አስተያየት ተሰጥቶበታል፡፡