deanspeech cropped

የኮሌጁ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ በምረቃው ላይ በተቋሙ በመማር ማስተማር፣ በምርምርና በማኅበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን በሪፖርት አቅርበዋል፡፡

የኮሌጁ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ በምረቃው ላይ ባደረጉት ንግግር ኮሌጁ እስካሁን ባለው ቆይታ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በ 10+3 በዲፕሎማ 45 ሺ 163 መምህራንን በ18 ዙር ያስመረቀ ሲሆን የዘንድሮውን ምረቃ ለየት የሚያደርገው ኮሌጁ በ 12+2

add cropped

አዲሱ የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ ኮሌጁን ጎበኙ

አዲስ የተመደቡት የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ ከኮሌጁ አካዳሚክ ኮምሽንና የማኔጅመንት አባላት ጋር በመሆን መስከረም 7/2018 ዓ/ም የኮሌጁን አጠቃላይ ገጽታ በመዘዋወር ጎብኝተዋል፡፡

biriw cropped

በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ‘‘ብሔራዊ ጥቅምና የጂኦስትራቴጂ ቁመናን ለማስጠበቅ የመንግሥት ተቋማት ሚና” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ

በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ‘‘ብሔራዊ ጥቅምና የጂኦስትራቴጂ ቁመናን ለማስጠበቅ የመንግሥት ተቋማት ሚና” በሚል ርዕስ ከኮሌጁ ሠራተኞች ጋር መስከረም 22/2018 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡

digafss cropped

የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ተማሪዎች “የአርባ ምንጭ ኢንተርናሽናል ስቴድየም የኔ ነው!!”የድጋፉን ቻሌንጅ ተቀላቅለዋል፡፡

የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ተማሪዎች “የአርባ ምንጭ ኢንተርናሽናል ስቴድየም የኔ ነው!!” በሚል መሪ ቃል በአርባ ምንጭ ከተማ እየተገነባ ላለው ዓለም አቀፍ ስቴድየም በ “6111” ላይ “OK” ብለው አጭር መልዕክት በመላክ የድጋፉን ቻሌንጅ ተቀላቅለዋል፡፡

musina cropped

በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ‘‘ትውልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር‘’ በሚል መሪ ቃል 22ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ተከበረ::

በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ’‘ትውልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር‘’ በሚል መሪ ቃል 22ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ኅዳር 19/2018 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡

wuyiyit cropped

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ከአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ የቦርድ አመራር እና ማናጅመንት ተወያዩ፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ በክቡር አቶ አብዮት ደምሴ የተመራው ቡድን ከኮሌጁ ቦርድ አመራርና ማኔጅመንት አባላት ጋር ታኅሳስ 4/2018 ዓ/ም የትውውቅ እና የአፈጻጸም ግምገማዊ ውይይት አካሂደዋል፡፡

gubaye cropped

በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ የ2018 ዓ/ም ጠቅላላ ጉባኤ የአንደኛ እና ሁለተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቧዋል፡፡

በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ የ2018 ዓ/ም ጠቅላላ ጉባኤ ታኅሣሥ 17/2018 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡በጉባኤውም የ2018 ዓ/ም የአንደኛ እና ሁለተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ አስተያየት ተሰጥቶበታል፡፡

research 1 cropped

በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ የጥናትና ምርምር ንድፎች ተገመገሙ::

በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ መምህራን እየተካሄዱ ያሉ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ አሥር የጥናትና ምርምር ንድፎች ቀርበው አስተያየቶችና ጥያቄዎች ቀርበው ውይይት ተካሂዶባቸዋል፡፡

s2 593x349

አርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት በዲፐሎማ መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን 596 እጩ መምህራን አስመረቀ::

አርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት በዲፐሎማ በመደበኛ መርሃ ግብር ለተከታታይ ሁለት ዓመታት ያሰለጠናቸውን 596 እጩ መምህራን የካቲት 21/2018 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹም መካከል 251ዱ ሴቶች ናቸው፡፡