የኮሌጁ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ በምረቃው ላይ በተቋሙ በመማር ማስተማር፣ በምርምርና በማኅበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን በሪፖርት አቅርበዋል፡፡
የኮሌጁ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ በምረቃው ላይ ባደረጉት ንግግር ኮሌጁ እስካሁን ባለው ቆይታ በተለያዩ...
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ከአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ የቦርድ አመራር እና ማናጅመንት ተወያዩ፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ በክቡር አቶ አብዮት ደምሴ የተመራው ቡድን ከኮሌጁ ቦርድ አመራርና...
የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ተማሪዎች “የአርባ ምንጭ ኢንተርናሽናል ስቴድየም የኔ ነው!!”የድጋፉን ቻሌንጅ ተቀላቅለዋል፡፡
የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ተማሪዎች “የአርባ ምንጭ ኢንተርናሽናል ስቴድየም የኔ ነው!!” በሚል መሪ ቃል በአርባ...
አዲሱ የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ ኮሌጁን ጎበኙ
አዲስ የተመደቡት የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ ከኮሌጁ አካዳሚክ ኮምሽንና የማኔጅመንት...
አርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት በዲፐሎማ መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን 596 እጩ መምህራን አስመረቀ::
አርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት በዲፐሎማ በመደበኛ መርሃ ግብር ለተከታታይ ሁለት ዓመታት ያሰለጠናቸውን...
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ የ2018 ዓ/ም ጠቅላላ ጉባኤ የአንደኛ እና ሁለተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቧዋል፡፡
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ የ2018 ዓ/ም ጠቅላላ ጉባኤ ታኅሣሥ 17/2018 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡በጉባኤውም የ2018 ዓ/ም የአንደኛ...
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ የጥናትና ምርምር ንድፎች ተገመገሙ::
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ መምህራን እየተካሄዱ ያሉ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ አሥር የጥናትና ምርምር...
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ‘‘ትውልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር‘’ በሚል መሪ ቃል 22ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ተከበረ::
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ’‘ትውልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር‘’ በሚል መሪ ቃል 22ኛው ዓለም አቀፍ...
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ‘‘ብሔራዊ ጥቅምና የጂኦስትራቴጂ ቁመናን ለማስጠበቅ የመንግሥት ተቋማት ሚና” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ
በአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ‘‘ብሔራዊ ጥቅምና የጂኦስትራቴጂ ቁመናን ለማስጠበቅ የመንግሥት ተቋማት ሚና” በሚል ርዕስ ከኮሌጁ...
- 1
- 2








