0 Comments

የኮሌጁ ዋና ዲን ዶ/ር እንግዳ እንድርያስ በምረቃው ላይ ባደረጉት ንግግር ኮሌጁ እስካሁን ባለው ቆይታ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በ 10+3 በዲፕሎማ 45 ሺ 163 መምህራንን በ18 ዙር ያስመረቀ ሲሆን የዘንድሮውን ምረቃ ለየት የሚያደርገው ኮሌጁ በ 12+2 በዲፕሎማ ለመጀመሪያ ጊዜ እያስመረቀ መሆኑ ነው ብለዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Related Posts

[the-post-grid id="116" title=""] <?php echo do_shortcode( '[the-post-grid id="116" title=""]' );…