ስልጠናዎችን የኪስ መደጎሚያ አማራጮች አድረጎ የማየት ዝንባሌ እስካላቆመ ድረስ የምናሰበው ለውጥ ይዘገይብናል !!! አቶ አያሌው አበራ የአርባምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ዋና ዲን!!!!

ከሰሞኑ በአርባምንጭ ትምህርት ኮሌጅ የተለየዩ የሥልጠና መርሀግብሮች ተከናውነዋል ። በመረሃግብሮቹ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሌጁ ዋና ዲን አቶ አያሌው አበራ ስልጠናዎች የዕውቀትና የክሎት ሽግግር ለመፍጠር የሚያግዙ መሣሪያዎች እንጂ የግል ጥቅም መደጎሚያ አማራጭ ገቢ ተደረገው መታሰብ የለባቸውም ብለዋል ። ተቋሙ ያራስ Read more

አርባምንጭ ትምህርት ኮሌጅ የተማሪዎችን ዶርም ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማስጀመር በትኩረት እየሠራ መሆኑን ገለጸ ።

የአርባምንጭ ትምህርት ኮሌጅ አካዳሚክ ኮሚሽን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ምክክር አድርጓል ። በቅርቡ በዳይሬክተርነት የተዋቀሩ የሥራ ክፍሎች እንቅስቃሴን የተመለከተው ቀዳሚ አጀንዳ ሲሆን የማህበረሰብ አገልግሎትን ፤ የ2016 የሥራ ዕቅዶችንና ሌሎች አጀንዳዎችን በማንሳት ተወያይቷል ። ኮሌጁ የዲግሪ መረሃ ግብር እንደመጀመሩ መረሀግብሩን በሚመጥን Read more

አርባምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ስኬታማ የተባለለትን የሌማት ቱርፋት የልምድ ልውውጥ አደረገ !

AMCE :- አርባምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ስኬታማ የተባለለትን የሌማት ቱርፋት የልምድ ልውውጥ አደረገ !   በኮሌጁ አካዳሚክ ዲን የተመራውና ሴት መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞችን ያካተተው የሌማት ቱሩፋት የልምድ ልውውጥ ጉዞ በሀገር አቀፍ ደረጃ በመስኩ ልምድ ካካበቱ ተቋማት መካከል አንዱ በሆነው በወላይታ ግብርና Read more

መልካም ገና (Merry Christmas )

ትውልድን በመገንባቱ ሂደት ዛሬም እንደትናንቱየድርሻውን እየተወጣ የሚገኘው አንጋፋው አርባምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታይ ቤተሰቦቹ “እንኳን ለጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ” እያለ በዓሉ የሰላም !የፍቅርና የአንድነት በዓል እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል!!!  

Mind Set Training ኢትዮጵያ ድህነት እንዴት ተሳካለት?

የአርባምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ከአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ለኮሌጁ ማህበረሰብ የMindset (የክህሎት ሥልጠና ) ሰጠ ።ከኮሪያ ሀገር በመጡ ባለሙያዎች በተሰጠው በዚህ ሥልጠና የኮሌጁ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የተሣተፉ ሲሆን መድረኩ በኮሌጁ ዋና ዲን አቶ አያሌው አበራ አነቃቂ ንግግር ተከፍቷል ። አስተሳሰብንና አመለካከትን Read more